Breaking News >> News >> FanaBC


አምባሳደር መለስ ዓለም በኬንያ ከተባበሩት መንግስታት ፅህፈት ቤት ዋና ዳይሬክተር ጋር መከሩ


Link [2022-02-03 18:35:11]



አዲስ አበባ፣ጥር 26፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኬንያ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር መለስ ዓለም በኬንያ ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት ፅህፈት ቤት ዋና ዳይሬክተር ከሆኑት ዛይነብ ሃዋ ባንጉራ ጋር መወያየታቸውን ገለጹ፡፡ አምባሳደር መለስ ዓለም፥ በኢትዮጵያ እና በቀጣናው እየተተገበሩ ባሉ የልማት ሥራዎች ላይ መምከራቸውን አመላክተዋል፡፡ በኢትዮጵያ በሰሜን የሀገሪቷ ክፍል አሸባሪው የህወሓት ቡድን ያደረሰውን ውድመት እና መንግስት ማኅበረሰቡን መልሶ ለማቋቋም […]

The post አምባሳደር መለስ ዓለም በኬንያ ከተባበሩት መንግስታት ፅህፈት ቤት ዋና ዳይሬክተር ጋር መከሩ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 12:54:18