Breaking News >> News >> FanaBC


ኢትዮ ቴሌኮም ለአፍሪካ ሕብረት ጉባኤ ተሳታፊዎች የተለያዩ አገልግሎቶችን በውጭ ሀገራት ገንዘብ እያቀረበ ነው


Link [2022-02-03 17:14:21]



አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም በአፍሪካ ሕብረት ጉባኤ እየተሳተፉ ለሚገኙ እንግዶች የተለያዩ አገልግሎቶችን በዶላር፣ በዩሮና ድርሀም እያቀረበ እንደሚገኝ አስታወቀ። ኢትዮ ቴሌኮም በ40ኛዉ የአፍሪካ ሕብረት ስራ አስፈጻሚዎች ምክር ቤትና በ35ኛው የሕብረቱ የመሪዎች ጉባኤ ተሳታፊዎች ባረፉባቸው ሆቴሎች፣ በቦሌ አለም አቀፍ አየር መንገድና በአፍሪካ ሕብረት ልዩ ልዩ አገልግሎቶችን እየሰጠ እንደሚገኝ የድርጅቱ በኤምባሲና በአለም […]

The post ኢትዮ ቴሌኮም ለአፍሪካ ሕብረት ጉባኤ ተሳታፊዎች የተለያዩ አገልግሎቶችን በውጭ ሀገራት ገንዘብ እያቀረበ ነው appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 12:24:42