Breaking News >> News >> FanaBC


በአጭር ጊዜ ውስጥ የተቸገሩ ማኅበረሰቦችን በመደገፍ የአየር ንብረት ለውጡን መፋለም አስፈላጊ ነው- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ


Link [2022-02-03 13:34:51]



አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአጭር ጊዜ ውስጥ የተቸገሩ ማኅበረሰቦችን በመደገፍ የአየር ንብረት ለውጡን መፋለም አስፈላጊ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እንዲሁም የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት ሽመልስ አብዲሳን ያካተተ ከፍተኛ የመንግሥት አመራሮች ቡድን በቦረና ዞን ያቤሎ ወረዳ በድርቅ የተጎዱ ማህበረሰቦችን ተግዳሮቶች በጥልቀት ለመገምገም ጉብኝት አካሂደዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ […]

The post በአጭር ጊዜ ውስጥ የተቸገሩ ማኅበረሰቦችን በመደገፍ የአየር ንብረት ለውጡን መፋለም አስፈላጊ ነው- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 12:45:13