Breaking News >> News >> FanaBC


ኢትዮጵያዊዉ ኢንተርናሽናል ዳኛ ባምላክ ተሰማ ባሳዩት የዳኝነት ብቃት አድናቆት አገኙ


Link [2022-02-03 13:34:51]



አዲስ አበባ፣ጥር 26፣2014 (ኤፍ ቢሲ) በአፍሪካ ዋንጫ ሴኔጋል ቡርኪናፋሶን ስታሸንፍ ጨዋታዉን በመሀል ዳኝነት የመሩት ዳኛ ባምላክ ተሰማ ጨዋታዉን ለመምራት ባሳዩት ብቃት በአፍሪካ ዋንጫ ተመልካቾች እየተወደሱ ይገኛሉ፡፡ ኢትዮጵያዊዉ ኢንተርናሽናል ዳኛ ሁለት የፍፁም ቅጣት ምቶችን ከሰጡ በኋላ በተንቀሳቃሽ ምስል (VAR) በመታገዝ ዉሳኔዉ ትክክል ባለመሆኑ ሁለቱንም ቅጣት ምቶች የሻሩበት መንገድ ከብዙዎቹ የእግር ኳስ ተመልካቾች አድናቆትን እንዲያገኙ አድርጓቸዋል፡፡ በመጀመሪያ […]

The post ኢትዮጵያዊዉ ኢንተርናሽናል ዳኛ ባምላክ ተሰማ ባሳዩት የዳኝነት ብቃት አድናቆት አገኙ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 12:37:54