Breaking News >> News >> FanaBC


ኢትዮጵያ ከአንዳንድ ሀገራት ተጋርጦባት የነበረውን ከፍተኛ ጫና ማለፍ የቻለችው በአፍሪካውያን እገዛ ነው – አቶ ደመቀ መኮንን


Link [2022-02-03 10:14:07]



አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከዓለምአቀፉ ማህበረሰብ እና አንዳንድ ሀገራት ተጋርጦባት የነበረውን ከፍተኛ ጫና ማለፍ የቻለችው በአፍሪካውያን እገዛ መሆኑን ክቡር አቶ ደመቀ መኮንን ተናገሩ። በአዲስ አበባ ከሚካሄደው የአፍራካ ህብረት የመሪዎች የአካል ስብሰባ ቀደም ብሎ የሚካሄደው የአባል ሃገራቱ 40 ኛው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች በትናንትናው እለት መጀመሩ ይታወሳል። የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና […]

The post ኢትዮጵያ ከአንዳንድ ሀገራት ተጋርጦባት የነበረውን ከፍተኛ ጫና ማለፍ የቻለችው በአፍሪካውያን እገዛ ነው – አቶ ደመቀ መኮንን appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 12:50:03