Breaking News >> News >> FanaBC


አዲስ አበባ ወንድሞቻችንን እና እህቶቻችንን በደማቅ ሁኔታ ለመቀበል ተዘጋጅታለች – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ


Link [2022-02-02 22:55:41]



አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ አበባ ወንድሞቻችንን እና እህቶቻችንን በደማቅ ሁኔታ ለመቀበል ተዘጋጅታለች ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት ፥ በኮቪድ-19 ምክንያት ለሁለት ዓመታት ተቋርጦ የቆየውን የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ኢትዮጵያ በደስታ የተቀበለችው መሆኗን ገልጸዋል፡፡ አዲስ አበባም ወንድሞቻችንን እና እህቶቻችንን በደማቅ ሁኔታ ለመቀበል ተዘጋጅታለች […]

The post አዲስ አበባ ወንድሞቻችንን እና እህቶቻችንን በደማቅ ሁኔታ ለመቀበል ተዘጋጅታለች – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 12:42:43