Breaking News >> News >> FanaBC


ለአፍሪካ የተለያዩ ተቋማትና ኤምባሲዎች የተሰጡ ቦታዎች በፍጥነት ወደ ግንባታ እንዲገቡ አስፈላጊውን ድጋፍ ይደረጋል- አምባሳደር ዲና ሙፍቲ


Link [2022-02-02 16:34:24]



አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለአፍሪካ የተለያዩ ተቋማትና ኤምባሲዎች የተሰጡ ቦታዎች በፍጥነት ወደ ግንባታ እንዲገቡ የኢትዮጵያ መንግስት አስፈላጊውን ድጋፍ እንደሚያደርግ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ።   የውጭ ጉዳይ ሜኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ዛሬ መካሄድ የጀመረውን 40ኛው የአፍሪካ ህብረት ስራ አስፈጻሚ ምክር ቤት ጉባኤ አስመልክቶ መግለጫ ሰጥተዋል።   በመግለጫቸውም ጉባኤው በማህበራዊ፣ ፖለቲካዊና […]

The post ለአፍሪካ የተለያዩ ተቋማትና ኤምባሲዎች የተሰጡ ቦታዎች በፍጥነት ወደ ግንባታ እንዲገቡ አስፈላጊውን ድጋፍ ይደረጋል- አምባሳደር ዲና ሙፍቲ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 13:03:32