Breaking News >> News >> FanaBC


ለአፍሪካ ህብረት ጉባኤ በቱሪዝም ዘርፍ የተደረጉት ቅድመ ዝግጅቶች አበረታች መሆናቸው ተገለጸ


Link [2022-02-02 14:14:09]



አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤን አስመለክቶ በቱሪዝም ዘርፍ የተደረጉት ቅድመ ዝግጅቶች አበረታች መሆናቸውን የቱሪዝም ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ የቱሪዝም ሚኒስትር አማካሪ አቶ ጌትነት ይግዛው ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ባደረጉት ቆይታ÷ ኢትዮጵያ ተጠቃሚ ከምትሆንባቸው የቱሪዝም ዘርፎች አንዱ የኮንፈረንስ ቱሪዝም መሆኑን ጠቅስዋል፡፡ የአፍሪካ ህብረት የመሪዎችና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ጉባኤ ተከትሎ ኢትዮጵያ ከኮንፈረንስ ቱሪዝም […]

The post ለአፍሪካ ህብረት ጉባኤ በቱሪዝም ዘርፍ የተደረጉት ቅድመ ዝግጅቶች አበረታች መሆናቸው ተገለጸ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 12:35:40