Breaking News >> News >> FanaBC


ዶክተር ይልቃል ከፋለ በኢትዮጵያ ከካናዳ አምባሳደር ጆቢን ጋር በአማራ ክልል ባለው ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ተወያዩ


Link [2022-02-01 20:55:08]



አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ-መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ በኢትዮጵያ ከካናዳ አምባሳደር ጆቢን ጋር ውይይት አድርገዋል፡፡ ውይይታቸውም በአማራ ክልል ባለው ወቅታዊ ሁኔታ እና በክልሉ ስላለው የሰብዓዊ እርዳታ ፍላጎት ላይ ያተኮረ መሆኑን በኢትዮጵያ የካናዳ ኤምባሲ አመልክቷል፡፡ ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ […]

The post ዶክተር ይልቃል ከፋለ በኢትዮጵያ ከካናዳ አምባሳደር ጆቢን ጋር በአማራ ክልል ባለው ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ተወያዩ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 12:31:26