Breaking News >> News >> FanaBC


የመንግስት የኤሌክትሮኒክ አገልግሎትን የመረጃ ደህንነት የሚያስጠብቅ ፖሊሲ እየተዘጋጀ ነው


Link [2022-02-01 15:34:19]



አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የመንግስት የኤሌክትሮኒክ አገልግሎትን የመረጃ ደህንነት የሚያስጠብቅ “የኤሌክትሮኒክ መንግስት የኢንፎርሜሽን ደህንነት ፖሊሲ” እየተዘጋጀ ነው፡፡ ፖሊሲው የመንግስት አገልግሎቶችን በኤሌክትሮኒክ መንገድ ለዜጎች ለማድረስ በሚደረገው ጥረት ውስጥ የመረጃ መረብ ደህንነትን ለማስጠበቅና በሁሉም ተቋማት ወጥነት ባለው መልኩ ለመተግበር የሚያስችል ነው፡፡ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ለረቂቅ ፖሊሲው ተጨማሪ ግብዓቶችን ለመሰብሰብ ከፌደራል ተቋማት፣ ከክልልና ከግሉ […]

The post የመንግስት የኤሌክትሮኒክ አገልግሎትን የመረጃ ደህንነት የሚያስጠብቅ ፖሊሲ እየተዘጋጀ ነው appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 12:48:33