Breaking News >> News >> FanaBC


የአገልጋይነትን መንፈስ ተላብሶ አገራዊ ኃላፊነትን በአግባቡ የሚወጣ አመራር ማብቃት ያስፈልጋል – የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ብልፅግና ፓርቲ


Link [2022-02-01 13:13:51]



አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) የአገልጋይነትን መንፈስ ተላብሶ አገራዊ ኃላፊነትን በአግባቡ የሚወጣ አመራር እየገነቡ ማብቃት እንደሚያስፈልግ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ብልፅግና ፓርቲ አስታወቀ። የየቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ብልፅግና ፓርቲ “መመረጥ ተለውጦ ሀገርን ለመለወጥ” ርዕስ ዙሪያ የአመራር ግንባታ የውይይት መድረክ በአሶሳ ከተማ በማካሄድ ላይ ነው፡፡ በመድረኩ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ጌታሁን አብዲሳን ጨምሮ የቤኒሻንጉል […]

The post የአገልጋይነትን መንፈስ ተላብሶ አገራዊ ኃላፊነትን በአግባቡ የሚወጣ አመራር ማብቃት ያስፈልጋል – የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ብልፅግና ፓርቲ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 12:32:15