Breaking News >> News >> FanaBC


ኢንጂነር ታከለ በማዕድን ኢንቨስትመንት ዙሪያ ከእንግሊዝና አውስትራሊያ አምባሳደሮች ጋር ተወያዩ


Link [2022-02-01 13:13:51]



አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕድን ሚኒስትር ኢንጂነር ታከለ ኡማ ከእንግሊዝ አምባሳደር ዶክተር አላስታይር ማችፌል እና ከአውስትራሊያ አምባሳደር ጁሊያ ኒብሌት ጋር ተወያዩ፡፡ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው እንዳሉት ፥ በውይይታቸው በማዕድንና በተፈጥሮ ጋዝ ፍለጋና ምርት ላይ በተሰማሩ የእንግሊዝ እና የአውስትራሊያ ኩባንያዎች የስራ እንቅስቃሴ ላይ አተኩረዋል፡፡ የእንግሊዝ እና የአውስትራሊያ ኩባንያዎች በኢትዮጵያ የማዕድን ኢንቨስትመንት ላይ […]

The post ኢንጂነር ታከለ በማዕድን ኢንቨስትመንት ዙሪያ ከእንግሊዝና አውስትራሊያ አምባሳደሮች ጋር ተወያዩ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 12:54:18