Breaking News >> News >> FanaBC


ኮሚሽነር ለሊሴ ነሜ በኢትዮጵያ የጃፓን አምባሳደር ጋር ተወያዩ


Link [2022-02-01 09:53:35]



አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽነር ለሊሴ ነሜ በኢትዮጵያ የጃፓን አምባሳደር ኢቶ ታካኮ ጋር ውይይት አደረጉ፡፡ የኢትዮጵያን የኢንቨስትመንት እድል እና አማራጮችን ለጃፓን ባለሀብቶች በጋራ የማስተዋወቅ ስራ መስራት ስለሚቻልባቸው መንገዶች በውይይቱ ተነስተዋል፡፡ በተጨማሪም በኢትዮጵያ የጃፓን ባለሀብቶችን ቁጥር መጨመሩም መገለጹን ከኮሚሽኑ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡ ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- […]

The post ኮሚሽነር ለሊሴ ነሜ በኢትዮጵያ የጃፓን አምባሳደር ጋር ተወያዩ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 12:31:55