Breaking News >> News >> FanaBC


አሸባሪው ህወሓት በአፋር ኪልበቲ ረሱ በህጻናት፣ ሴቶችና አዛውንቶች ላይ የፈጸመውን የዘር ጭፍጨፋ የሚያወግዝ ሰልፍ ተካሄደ


Link [2022-01-30 19:14:35]



አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት በአፋር ክልል ኪልበቲ ረሱ በህጻናት፣ ሴቶችና አዛውንቶች ላይ የፈጸመውን የዘር ማጥፋት ጭፍጨፋ የሚያወግዝ ሰልፍ በኤሊደአር ወረዳ ሀዩ ከተማ ተካሄደ። የሀዩ ከተማ ነዋሪዎች “ጁንታው በህጻናት፥ ሴቶችና አዛውንቶች ላይ የፈጸመውን ጭካኔ የተሞላበት ግድያ በጽኑ እናወግዛለን” በሚል መሪ ቃል ባካሄዱት የተቃውሞ ሰልፍ የወረዳና የቀበሌ አመራሮች፣የሀገር ሽማግሌዎች ፣ የሃይማኖት […]

The post አሸባሪው ህወሓት በአፋር ኪልበቲ ረሱ በህጻናት፣ ሴቶችና አዛውንቶች ላይ የፈጸመውን የዘር ጭፍጨፋ የሚያወግዝ ሰልፍ ተካሄደ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 12:45:27