Breaking News >> News >> FanaBC


የጠ/ሚ ዐቢይ የተባበሩት አረብ ኢምሬትስ ጉብኝት የሁለቱ ሀገራት ግንኙነት ይበልጥ በሚጠናከርበት ጉዳዮች ላይ ለመምከር ያለመ ነው – የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት


Link [2022-01-30 13:33:35]



አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የተባበሩት አረብ ኢምሬትስ ጉብኝት የሁለቱ ሀገራት ግንኙነት ይበልጥ በሚጠናከርበት ጉዳዮች ላይና በቀጣይ በተለያዩ መስኮች የሁለቱ ሀገራት ዘላቂ ጥቅም በሚረጋገጥበት ሁኔታ ላይ ለመምከር ያለመ መሆኑን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ልዑካን ቡድናቸው ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት በተባበሩት አረብ ኢምሬትስ፣ አቡ ዳቢ […]

The post የጠ/ሚ ዐቢይ የተባበሩት አረብ ኢምሬትስ ጉብኝት የሁለቱ ሀገራት ግንኙነት ይበልጥ በሚጠናከርበት ጉዳዮች ላይ ለመምከር ያለመ ነው – የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 12:46:14