Breaking News >> News >> FanaBC


ከጉባኤው አፍሪካ የራሷን ችግር በራሷ ለመፍታት የጀመረችውን ትግል የሚያጠናክር ውሳኔ እንጠብቃለን-ምሁራን


Link [2022-01-29 20:17:16]



አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 35ኛው የህብረቱ ጉባኤ አፍሪካ የራሷን ችግር በራሷ ለመፍታት የጀመረችውን ትግል የሚያጠናክር ውሳኔ እንደሚያሳልፍ እንጠብቃለን ሲሉ ምሁራን አመለከቱ።   በተለያዩ አካባቢዎች በ2ኛ ደረጀና በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት በታሪክ መምህርና ተመራማሪነት ከ36 ዓመታት ያገለግሉት አቶ ዱርኦ ጉባ እንደገለጹት÷ቀደምት የአፍሪካ ልጆች አህጉሪቱን ከቅኝ ገዥዎች ጫና በማላቀቅ ነጻነቷን ለማስጠበቅ የተለያዩ ትግሎችን አካሂደዋል። […]

The post ከጉባኤው አፍሪካ የራሷን ችግር በራሷ ለመፍታት የጀመረችውን ትግል የሚያጠናክር ውሳኔ እንጠብቃለን-ምሁራን appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-19 12:07:50