Breaking News >> News >> FanaBC


በአሸባሪ ህውሓት የተጎዱ አካባቢዎች መልሶ መገንባትና የተፈናቀሉ ዜጎችን ማቋቋም ለክልሎቹ የሚተው አይደለም – አቶ ኦርዲን በድሪ


Link [2022-01-29 12:56:11]



አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሸባሪ ህውሓት የተጎዱ አካባቢዎች መልሶ መገንባትና የተፈናቀሉ ዜጎችን ማቋቋም ለክልሎቹ የሚተው አይደለም ሲሉ የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ ገለጹ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ ፥ በአሸባሪ ህውሓት የተጎዱ አካባቢዎች መልሶ ከመገንባትና የተፈናቀሉ ዜጎችን ከማቋቋም አንፃር ሁሉም የበኩሉን ድረሻ መወጣት እንደሚገባ አመላክተዋል። በሀረሪ ክልል ሀገራዊ ህልውና ከማስጠበቅ ጎን ለጎን […]

The post በአሸባሪ ህውሓት የተጎዱ አካባቢዎች መልሶ መገንባትና የተፈናቀሉ ዜጎችን ማቋቋም ለክልሎቹ የሚተው አይደለም – አቶ ኦርዲን በድሪ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 15:37:28