Breaking News >> News >> FanaBC


ተማሪዎችን ወደ ትምህርት ገበታቸው ለመመለስና የትምህርት ተቋማትን ገንብቶ ለአገልግሎት ለማብቃት ከስምምነት ተደረሰ


Link [2022-01-28 19:38:12]



አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርት ሚኒስቴር ከሁለቱ የከተማ አስተዳደሮችና ከአስር ክልሎች ጋር በመሆን ተማሪዎችን ወደ ትምህርት ገበታቸው ለመመለስና የወደሙ የትምህርት ተቋማቱትን ገንብቶ ለአገልግሎት ለማብቃት ከስምምነት ተደረሰ፡፡ በዚህም የትምህርት ሚኒስቴር ከሁለቱ የከተማ አስተዳደሮችና ከአስር ክልሎች የትምህርት ቢሮ ኃላፊዎች ጋር በኢትዮጵያ ተጨባጭ ሁኔታና ከትምህርትና ስልጠና ስራዎችን በሚመለከቱ ልዩ ልዩ አጀንዳዎች ዙሪያ ዛሬ ውይይት […]

The post ተማሪዎችን ወደ ትምህርት ገበታቸው ለመመለስና የትምህርት ተቋማትን ገንብቶ ለአገልግሎት ለማብቃት ከስምምነት ተደረሰ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 15:22:07