Breaking News >> News >> FanaBC


ኢትዮጵያ በቀጣይ በዓለም የማዕድን አውጪ ኩባንያዎች ተፈላጊ መዳረሻ የመሆን አቅም እንዳላት ተገለጸ


Link [2022-01-28 16:56:31]



አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በቀጣይ በዓለም አቀፉ የማዕድን አውጪ ኢንዱስትሪ ውስጥ በዘርፉ በተሰማሩ የውጪ ኩባንያዎች ተፈላጊ የኢንቨስትመንት መዳረሻ የመሆን አቅም እንዳላት ተገለጸ፡፡ ማይን የተሰኘ በዘርፉ መረጃዎችን የሚያወጣ ድረ-ገጽ፥ ኢትዮጵያ ከፍተኛ የወርቅ ማዕድን ክምችት ያላትና በመልካም የዕድገት ጎዳና ላይ የሚገኝ የመንግስት አስተዳደር የተመሰረተባት ሀገር ናት ብሏል፡፡ ኤክስትራክቲቭ ኢንዱስትሪስ ትራንስፓረንሲ ኢኒሼቲቭ (EITI) […]

The post ኢትዮጵያ በቀጣይ በዓለም የማዕድን አውጪ ኩባንያዎች ተፈላጊ መዳረሻ የመሆን አቅም እንዳላት ተገለጸ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 15:41:04