Breaking News >> News >> FanaBC


መላው የከተማችን ነዋሪዎች፤በአፍሪካዊነታችን እየኮራን ለአፍሪካ ህብረት ጉባኤ ስኬት በጋራ እንቁም-ከንቲባ አዳነች አቤቤ


Link [2022-01-28 15:36:45]



አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በሚቀጥለው ሳምንት በመዲናዋ የሚካሄደውን የአፍሪካ ህብረት 35ኛ የመሪዎች ጉባኤ አስመልክተው መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡   የመልዕክቱ ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ይቀርባል፡-   በአፍሪካዊነቴ እኮራለሁ !!   መላው የከተማችን ነዋሪዎች፤ በአፍሪካዊነታችን እየኮራን ለአፍሪካ ህብረት ጉባኤ ስኬት በጋራ እንቁም!!   የአፍሪካ ህብረት 35ኛ የመሪዎች ጉባኤ በመዲናችን አዲስ አበባ ሊካሄድ ቀናት ብቻ ቀርተዉታል፡፡   […]

The post መላው የከተማችን ነዋሪዎች፤በአፍሪካዊነታችን እየኮራን ለአፍሪካ ህብረት ጉባኤ ስኬት በጋራ እንቁም-ከንቲባ አዳነች አቤቤ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 15:39:45