Breaking News >> News >> FanaBC


ሽብርተኛው ህወሃት ለሚያደርገው ትንኮሳ የመከላከያ ሰራዊትና የክልል ጸጥታ ሃይሎች እርምጃ የሚወስዱበት አቅጣጫ ተቀመጠ


Link [2022-01-28 13:16:49]



አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)  ሽብርተኛው የህወሃት ቡድን ለሚያደርገው ትንኮሳ የመከላከያ ሰራዊትና የክልል ጸጥታ ሃይሎች በጥናት ላይ ተመስርተው እርምጃ የሚወስዱበት አቅጣጫ ተቀመጠ። በጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የተመራው የፌደራል ጸጥታ ምክር ቤትና የክልል ርእሳነ መስተዳደሮች ውይይት በሀገራዊ ጸጥታ ሁኔታ ላይ የቀጣይ አቅጣጫ ላይ ትኩረት አድርጓል። በምክክሩም ሀገሪቱ አሁን ያለችበት አንጻራዊ ሰላምና ጸጥታን […]

The post ሽብርተኛው ህወሃት ለሚያደርገው ትንኮሳ የመከላከያ ሰራዊትና የክልል ጸጥታ ሃይሎች እርምጃ የሚወስዱበት አቅጣጫ ተቀመጠ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 15:39:45