Breaking News >> News >> FanaBC


አለም አቀፉ የፋይናንስ ተቋም በመንግስት ቅድሚያ የተሰጣቸው የኢንቨስትመንት ዘርፎችን ለመደገፍ ቁርጠኝነቱን ገለጸ


Link [2022-01-28 13:16:49]



አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አለም አቀፉ የፋይናንስ ተቋም (አይ.ኤፍ.ሲ) ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ በመንግስት ቅድሚያ የተሰጣቸው የኢንቨስትመንት ዘርፎችን ለመደገፍ ያለውን ቁርጠኝነት ገለጸ፡፡ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ሃላፊዎች ከተቋሙ የኢትዮጵያ ዳይሬክተር ቼክ ኦማር ሲላ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ዳይሬክተሩ፥ ተቋማቸው ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ በመንግስት ቅድሚያ የተሰጣቸው የኢንቨስትመንት ዘርፎችን ለመደገፍ ያለውን ቁርጠኝነት በዚሁ ወቅት ገልፀዋል። በተጨማሪም የሁለቱ […]

The post አለም አቀፉ የፋይናንስ ተቋም በመንግስት ቅድሚያ የተሰጣቸው የኢንቨስትመንት ዘርፎችን ለመደገፍ ቁርጠኝነቱን ገለጸ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 15:52:37