Breaking News >> News >> FanaBC


ምክር ቤቱ በሀገሪቱ የሀሳብ ልዩነትን መነሻ አድርገው የሚከሰቱ ግጭቶች በሰለጠነ መንገድ ሊፈቱ ይገባል አለ


Link [2022-01-27 22:39:23]



አዲስ አበባ፣ጥር 19፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በሀገሪቱ የሀሳብ ልዩነትን መነሻ አድርገው የሚከሰቱ ግጭቶችና የጦርነት አዙሪት በሰለጠነ መንገድ ሊፈቱ እንደሚገባ አስገነዘበ። የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በሀገራዊ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ለሁለት ቀናት ያካሂደው ውይይት ዛሬ ተጠናቋል። ለምክር ቤቱ አባላት በቀረበው የውይይት ሰነድ መነሻነት፥ ጦርነቱ ያለበትን ደረጃ፣ የሀገሪቱን ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ እንቅስቃሴ፣ የፀጥታ […]

The post ምክር ቤቱ በሀገሪቱ የሀሳብ ልዩነትን መነሻ አድርገው የሚከሰቱ ግጭቶች በሰለጠነ መንገድ ሊፈቱ ይገባል አለ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 15:54:35