Breaking News >> News >> FanaBC


የጤናውን ዘርፍ ለማገዝ የተሰራው የትራፊክ ማኔጅመንት ሞባይል መተግበሪያ የ “ሁዋዌ ቴክ ፎር ጉድ” ውድድር አሸናፊ ሆነ


Link [2022-01-27 21:17:57]



አዲስ አበባ፣ጥር 19፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦንላይን በተካሄደው ምርጫ አብላጫ ድምፅ በማግኘት የመጀመሪያውን የሁዋዌ “Tech4Good” ውድድር “Are U OK?” በሚል መጠሪያ የተወዳደረው የታይላንድ ቡድን ማሸነፉን ኩባንያው አስታውቋል፡፡ አሸናፊው የታይላንድ ቡድን የአንደኛነት ደረጃን እንዲጎናፀፍ የረዳው  “Turning green” የሚል ስያሜ የሰጠው የሞባል መተግበሪያ ፕሮጀክት መሆኑ ተመልክቷል፡፡ የሞባይል መተግበሪያውም የሆስፒታሎችን እና የመንግስት የጤና ተቋማትን ሥራዎች ለማቅለል የተሰራ እንደሆነም […]

The post የጤናውን ዘርፍ ለማገዝ የተሰራው የትራፊክ ማኔጅመንት ሞባይል መተግበሪያ የ “ሁዋዌ ቴክ ፎር ጉድ” ውድድር አሸናፊ ሆነ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 15:30:03