Breaking News >> News >> FanaBC


የህብረቱ ጉባኤ በመዲናችን መካሄድ አፍሪካውያን በኢትዮጵያ ላይ ያላቸው እምነት ዛሬም ጽኑ መሆኑን እንደሚያሳይ ምሁራን ተናገሩ


Link [2022-01-27 21:17:57]



አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 35ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ በመዲናችን እንዲካሄድ መወሰናቸው የአፍሪካ ሀገራት በኢትዮጵያ ላይ ያላቸው እምነት ዛሬም ጽኑ መሆኑን ያሳዩበት ነው ሲሉ ምሁራን ገለጹ፡፡ የአፍሪካ መዲና ጭምር በሆነችው በአዲስ አበባ በመጪው ሳምንት የሚካሄደው የዘንድሮው የአፍሪካ ህብረት ጉባኤ እንዲሳካ ኢትዮጵያ በዲፕሎማሲው ረገድ ካደረገችው ጥረት በተጨማ፥ ሪ አፍሪካውያን ወዳጆቻችን ያደረጉት ድጋፍ […]

The post የህብረቱ ጉባኤ በመዲናችን መካሄድ አፍሪካውያን በኢትዮጵያ ላይ ያላቸው እምነት ዛሬም ጽኑ መሆኑን እንደሚያሳይ ምሁራን ተናገሩ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 15:53:15