Breaking News >> News >> FanaBC


በአሸባሪው የህወሓት ቡድን ፆታዊ ጥቃት ለደረሰባቸው ሴቶች የህግ ከለላ ለመስጠት የተቋቋመው ብሔራዊ ግብረ ኃይል ሥራ ጀመረ


Link [2022-01-27 18:38:49]



አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሸባሪው ህወሃት ጾታዊ ጥቃት ለደረሰባቸው ሴቶች የህግ ከለላ ለመስጠት ብሔራዊ ግብረ ሃይል ተቋቁሞ ወደ ስራ መግባቱን የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትሯ ዶክተር ኤርጎጌ ተስፋዬ ተናገሩ። የጦርነት አስከፊ ገጽታ ከሚበረታባቸው የማህበረሰብ ክፍሎች መካከል በተለይ ሴቶች በከፍተኛ ሁኔታ ተጋላጭ መሆናቸው ተገልጿል። አሸባሪው ህወሃት በወረራ በቆየባቸው የአማራና አፋር ክልሎች የተለያዩ አካባቢዎች […]

The post በአሸባሪው የህወሓት ቡድን ፆታዊ ጥቃት ለደረሰባቸው ሴቶች የህግ ከለላ ለመስጠት የተቋቋመው ብሔራዊ ግብረ ኃይል ሥራ ጀመረ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 15:39:45