Breaking News >> News >> FanaBC


የኢትዮጵያ አየር መንገድ አቋርጦት የነበረውን የዱባይ በረራ የፊታችን ቅዳሜ እንደሚጀምር አስታወቀ


Link [2022-01-27 18:38:49]



አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ አቋርጦት የነበረውን የዱባይ በረራ የፊታችን ቅዳሜ እንደሚጀምር አስታወቀ፡፡ ከኮቪድ-19 ወረርሽኝ ጋር በተያያዘ የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ ኢትዮጵያን ጨምሮ ከተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት ቀጥታ ወደ አገሯ የሚደረጉ በረራዎችን ከልክላ መቆየቷ ይታወቃል። ሀገሪቱ ይህንን ክልከላ ማንሳቷን ተከትሎ ነው ዓየር መንገዱ በረራውን የሚጀምረው። ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ ወቅታዊ፣ትኩስ እና […]

The post የኢትዮጵያ አየር መንገድ አቋርጦት የነበረውን የዱባይ በረራ የፊታችን ቅዳሜ እንደሚጀምር አስታወቀ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 15:34:20