Breaking News >> News >> FanaBC


በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ከተለያዩ አካባቢዎች ለተፈናቀሉ ወገኖች መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶ ድጋፍ እያደረጉ ነው


Link [2022-01-27 15:56:41]



አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)  በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ከተለያዩ አካባቢዎች ለተፈናቀሉ ወገኖች መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶ ድጋፍ እያደረጉ መሆኑን የዞኑ አስተዳደር አስታወቀ። በዞኑ 40 ሺህ ተፈናቃዮች አሸባሪው የህወሃት ቡድን በፈጠረው ጦርነት ምክንያት ከቀያቸው ተፈናቅለው በመጠለያ ቦታ ድጋፍ እየተደረገላቸው መሆኑን  የዞኑ ምክትል አስተዳዳሪና የትምህርት መምሪያ ሀላፊ ወይዘሮ እየሩስ መንግሥቱ ተናግረዋል። በሁለት መንገድ ለተፈናቃዮች ድጋፍ […]

The post በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ከተለያዩ አካባቢዎች ለተፈናቀሉ ወገኖች መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶ ድጋፍ እያደረጉ ነው appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 15:24:30