Breaking News >> News >> FanaBC


ፍትህ ሚኒስቴር ሀሰተኛ መንግስታዊ ሰነዶችን በማዘጋጀት ለግል ጥቅም አውለዋል በተባሉ ሁለት ግለሰቦች ላይ ክስ መሰረተ


Link [2022-01-27 13:36:03]



አዲስ አበባ፣ታህሳስ 19፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ፍትህ ሚኒስቴር ሀሰተኛ መንግስታዊ ሰነዶችን በማዘጋጀትና በመገልገል በጉምሩክ ኮሚሽን የተወረሰ ንብረትን በማውጣት ለግል ጥቅም አውለዋል የተባሉ ሁለት ግለሰቦች ላይ የሙስና ወንጀል ክስ መሰረተ፡፡ እንደ ዐቃቤ ህግ ክስ ሰይድ ፋንታው አሊ እና ጥላሁን አበጋዝ ሁን የተባሉ ተከሳሾች የሙስና ወንጀል አዋጅ ቁጥር 881/2007 አንቀጽ 23(1)(ሀ) ስር የተመለከተውን በመተላለፍ አንዳርጋቸው ብስራት በተባለ […]

The post ፍትህ ሚኒስቴር ሀሰተኛ መንግስታዊ ሰነዶችን በማዘጋጀት ለግል ጥቅም አውለዋል በተባሉ ሁለት ግለሰቦች ላይ ክስ መሰረተ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 15:28:39