Breaking News >> News >> FanaBC


የህብረቱ የመሪዎች ጉባኤ ኢትዮጵያ ፈተናዎቿን በድል ተሻግራ ችግሯን በራሷ ፈታ ወደፊት የቀጠለች መሆኑን የምናሳይበት ነው – መንግስት


Link [2022-01-27 13:36:03]



አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የሚካሄደው 35ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ኢትዮጵያ ፈተናዎቿን በድል ተሻግራ በቁርጥ ቀን ልጆቿ ችግሯን በራሷ ፈታ ወደፊት የቀጠለች መሆኑን የምናሳይበት መሆኑን የመንግስት ኮሚኒኬሽን አገልግሎት ገለፀ።   የመንግስት ኮሚኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዶክተር ለገሰ ቱሉ ዛሬ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል።   ሚኒስትሩ በመግለጫቸው፥ የአፍሪካ የመሪዎች […]

The post የህብረቱ የመሪዎች ጉባኤ ኢትዮጵያ ፈተናዎቿን በድል ተሻግራ ችግሯን በራሷ ፈታ ወደፊት የቀጠለች መሆኑን የምናሳይበት ነው – መንግስት appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 15:43:37