Breaking News >> News >> FanaBC


ለአውሮፓ ሀገራት አምባሳደሮች የሰብዓዊ መብት ጥሰት በሚያጣራው የሚኒስትሮች ግብር ሀይል ዙሪያ ገለፃ ተደረገ


Link [2022-01-26 20:16:09]



አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፍትህ ሚኒስቴር ከተለያዩ የአውሮፓ ሀገራት ለተወጣጡ አምባሳደሮችና ዲፕሎማቶች በሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍል የተፈጸሙ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶችን አስመልክቶ አጥፊዎችን በህግ ተጠያቂ እንዲሆኑ ለማስቻል እና ተጎጂዎችን መልሶ ለማቋቋም የተመሰረተው የሚኒስትሮች ግብር ሀይልን በተመለከተ ገለፃ አደረገ። በሰሜኑ የኢትዮጵያ ክፍል በተከሰተው ጦርነት ‘‘የሰብዓዊ መብት ጥሰት ተፈፅሟል’’ የሚለውን የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን እና […]

The post ለአውሮፓ ሀገራት አምባሳደሮች የሰብዓዊ መብት ጥሰት በሚያጣራው የሚኒስትሮች ግብር ሀይል ዙሪያ ገለፃ ተደረገ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 15:38:05