Breaking News >> News >> FanaBC


ኢትዮጵያ እና ጅቡቲ በድንበር ደህንነትና ሽብርተኝነትን በመከላከል ረገድ በጋራ ለመስራት ቁርጠኛ መሆናቸውን ገለጹ


Link [2022-01-26 20:16:09]



አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ እና የጅቡቲ ብሄራዊ ፖሊስ ኃይል በድንበር ደህንነት፣ ሽብርተኝነትን በጋራ ለመከላከል፣ በአቅም ግንባታ እና በመረጃ ልውውጥ አብሮ ለመስራት ለፈረሙት ሰነድ ተግባራዊነት ቁርጠኛ መሆናቸውን ገለጹ፡፡   የፖሊስ መኮንኖችን በኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርስቲ እና በጅቡቲ ፖሊስ አካዳሚ ለማሰልጠንና በመደበኛ የማማከር አገልግሎት እንዲሁም በመረጃ ልውውጥ አብሮ ለመስራት የስምምነት ሰነድ […]

The post ኢትዮጵያ እና ጅቡቲ በድንበር ደህንነትና ሽብርተኝነትን በመከላከል ረገድ በጋራ ለመስራት ቁርጠኛ መሆናቸውን ገለጹ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 15:48:31