Breaking News >> News >> FanaBC


በመዲናዋ “ምክንያታዊ ወጣት ለሀገር ብልፅግና” በሚል መሪ ቃል በሺዎች የሚቆጠሩ ወጣቶች የሚሳተፉበት ስልጠና መሰጠት ተጀመረ


Link [2022-01-26 18:57:08]



አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክንያታዊና በሀሳብ ልዕልና ሞጋች ወጣቶችን በአስተሳሰብ ፣ በአመለካከት እና በተግባር በመፍጠር የተጀመረው አገራዊ ብልፅግና ለማረጋገጥና ተጠቃሚ ለማድረግ ያግዛል የተባለ የማይንድ ሴት ስልጠና ለወጣቶች መሰጠት ተጀመረ ። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ‘‘ምክንያታዊ ወጣት ለሀገር ብልፅግና’’ በሚል መሪ ቃል በወጣቶች የስራ ዕድል ፈጠራ የአመለካከት ለውጥ የሚያመጣ […]

The post በመዲናዋ “ምክንያታዊ ወጣት ለሀገር ብልፅግና” በሚል መሪ ቃል በሺዎች የሚቆጠሩ ወጣቶች የሚሳተፉበት ስልጠና መሰጠት ተጀመረ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 15:51:44