Breaking News >> News >> FanaBC


በየደረጃው ያሉ የኦሮሚያ ክልል አመራሮች ሰኞ፣ ረቡዕ እና አርብ የህዝብ ጥያቄን አድምጠው የሚፈቱበት ቀናት እንዲሆኑ ውሳኔ ተላለፈ


Link [2022-01-26 17:37:42]



አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በየደረጃው ያሉ አመራሮች በሣምንት ለሦስት ቀናት ማለትም ሰኞ፣ ረቡዕ እና አርብ የህዝቡን ጥያቄ እንዲያዳምጡ እና የሚጠበቅባቸውን አገልግሎት በአግባቡ እንዲሰጡ ውሳኔ ማሳለፉ ተገለጸ፡፡ የኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በመግለጫው÷ ህዝቡ አገልግሎት የሚያገኘው ለምኖ ሳይሆን እኛ አመራሮች የህዝቡ አገልጋይ ሆነን ስለተወከልን እና የአገልግሎት ጥያቄውን የመመለስ ሃላፊነት […]

The post በየደረጃው ያሉ የኦሮሚያ ክልል አመራሮች ሰኞ፣ ረቡዕ እና አርብ የህዝብ ጥያቄን አድምጠው የሚፈቱበት ቀናት እንዲሆኑ ውሳኔ ተላለፈ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 15:42:57