Breaking News >> News >> FanaBC


አሸባሪው ህወሓት እንደ አዲስ ከወረራቸው አካባቢዎች በአስቸኳይ እንዲወጣና በቀጠናው የከፈተውን ጦርነት እንዲያቆም የአፋር ክልላዊ መንግስት አሳሰበ


Link [2022-01-26 16:16:12]



አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት እንደ አዲስ ከወረራቸው አካባቢዎች በአስቸኳይ እንዲወጣና በቀጠናው የከፈተውን ጦርነት እንዲያቆም የአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት አሳሰበ።   የክልሉ መንግስት በጉዳዩ ላይ ዛሬ መግለጫ አውጥቷል።   አሸባሪው ህወሃት በአፋር ህዝብ ላይ ከሁለት አመት ተኩል በላይ የዘር ማጥፋት ወንጀል ቢፈጽምበትም ለወንድም የትግራይ ህዝብ ሰብአዊ እርዳታ እንዲደርስ በርካታ ስራዎች […]

The post አሸባሪው ህወሓት እንደ አዲስ ከወረራቸው አካባቢዎች በአስቸኳይ እንዲወጣና በቀጠናው የከፈተውን ጦርነት እንዲያቆም የአፋር ክልላዊ መንግስት አሳሰበ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 15:27:10