Breaking News >> News >> FanaBC


በቦረና ድርቅ ያስከተለውን ክፉ ጊዜ በቀደመው ‘ቡሳ ጎኖፋ’ የመረዳዳት ባሕላችን ልናልፈው ይገባል ሲሉ የአገር ሽማግሌዎች ጥሪ አቀረቡ


Link [2022-01-26 16:16:12]



አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቦረና ዞን ሕዝብ በድርቅ ምክንያት የመጣውን ክፉ ጊዜ በቀደመ ‘ቡሳ ጎኖፋ’ ባሕሉ መሰረት ተረዳድቶና ተደጋግፎ እንዲያልፈው የአካባቢው የአገር ሽማግሌዎች ጥሪ አቀረቡ፡፡ የአገር ሽማግሌዎቹ የቦረና ሕዝብ ‘ቡሳ ጎኖፋ’ በሚሰኝ የመረዳዳትና የመደጋገፍ ባሕሉ ደስታና ችግሩን ሲጋራ የቆየ መሆኑን አንስተዋል። በዞኑ የሁለት ወቅት ዝናብ ባለመጣሉ የተከሰተው ድርቅ በእንስሳት ሃብት ብቻ […]

The post በቦረና ድርቅ ያስከተለውን ክፉ ጊዜ በቀደመው ‘ቡሳ ጎኖፋ’ የመረዳዳት ባሕላችን ልናልፈው ይገባል ሲሉ የአገር ሽማግሌዎች ጥሪ አቀረቡ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 15:25:29