Breaking News >> News >> FanaBC


የዓለም ጤና ድርጅት ስራ አስፈፃሚ ቦርድ የኢትዮጵያ ተወካይ ንግግር እንዳያደርጉ መከልከሉ ተቀባይነት የለውም- የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር


Link [2022-01-25 22:00:48]



አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ጤና ድርጅት ስራ አስፈፃሚ ቦርድ በድርጅት የኢትዮጵያ ተወካይ ንግግር እንዳያደርጉ መከልከሉ ተቀባይነት እንደሌለው የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለፀ። ሚኒስቴሩ ማምሻውን ባወጣው መግለጫ፥ ኢትዮጵያ የድርጅቱን ዋና ዳይሬክተርን የስነ ምግባር ጥሰት በተመለከተ ቦርዱ እንዲመረምር በይፋ ቅሬታ ማቅረቧን አስታውሷል። ምንም እንኳ ቀደም ሲል የአፍሪካ እና ሌሎች ወዳጅ ሀገራትን በማስተባበር […]

The post የዓለም ጤና ድርጅት ስራ አስፈፃሚ ቦርድ የኢትዮጵያ ተወካይ ንግግር እንዳያደርጉ መከልከሉ ተቀባይነት የለውም- የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 15:51:43