Breaking News >> News >> FanaBC


ዩኒሴፍ የትምህርት ጥራትን በማሻሻል ረገድ ድጋፍ ስለሚያደርግባቸው ሁኔታዎች ምክክር ተካሄደ


Link [2022-01-25 17:38:33]



አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ዓለም አቀፍ የሕጻናት አድን ድርጅት (ዩኒሴፍ) በኢትዮጵያ የትምህርት ጥራትን ለማሻሻልና ተያያዥ የዘርፉ ተግባራትን ለመደገፍ ከኢፌዴሪ ትምህርት ሚኒስቴር ጋር ምክክር አካሄዷል። በትምህርት ሚኒስቴር በኩል ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ከዩኒሴፍ ኢትዮጵያ ምክትል ተወካይ ሚካኤል ሴርቫዲ ጋር ዓለም አቀፍ የትምህርት ጥራት ቀንን በማስመልከት መወያየታቸው ተመልክቷል። በውይይታቸውም ዩኒሴፍ በኢትዮጵያ […]

The post ዩኒሴፍ የትምህርት ጥራትን በማሻሻል ረገድ ድጋፍ ስለሚያደርግባቸው ሁኔታዎች ምክክር ተካሄደ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 15:47:15