Breaking News >> News >> FanaBC


ድርቅን በዘላቂነት ለመከላከል የጀመርናቸውን የአነስተኛ ግድቦች ግንባታ ፕሮጀክቶችን እናፋጥናለን – ጠ/ሚ ዐቢይ


Link [2022-01-25 11:39:42]



አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ድርቅ እንዳይከሰት በዘላቂነት ለመከላከል በቆላማ አካባቢዎች የውኃ ክምችትና አጠቃቀምን ለማሻሻል የጀመርናቸውን የአነስተኛ ግድቦች ግንባታ ፕሮጀክቶች እናፋጥናለን ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ፥ በሶማሌ ክልል በድርቅ ለተጎዱ ተፈናቃዮች ድጋፍ ከሚያደርጉ በርካታ ማኅበረሰቦች መካከል አንዱ የሚገኝበትን ቀብሪበያን ዛሬ ማለዳ […]

The post ድርቅን በዘላቂነት ለመከላከል የጀመርናቸውን የአነስተኛ ግድቦች ግንባታ ፕሮጀክቶችን እናፋጥናለን – ጠ/ሚ ዐቢይ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 15:40:49