Breaking News >> News >> FanaBC


በጦርነቱ ለተጎዱና ለተፈናቀሉ ወገኖች የሚውል ገንዘብ ወደ ግለሰብ አካውንት ያዛወሩ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ


Link [2022-01-23 13:03:30]



አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዳያስፖራ አባላት ሀገራዊ ጥሪውን መሰረት በማድረግ በጦርነቱ ለተጎዱና ለተፈናቀሉ ወገኖች ያሰባሰቡትን ገንዘብ በማጭበርበር ወደ ሌላ የግለሰብ አካውንት እንዲገባ ያደረጉ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ገለፀ፡፡ በአሜሪካ እና በጀርመን ሀገር የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያንና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን ሀገራዊ ጥሪውን መሰረት በማድረግ ወደ ሀገር ቤት በመምጣት በጦርነቱ ለተጎዱና ለተፈናቀሉ ወገኖች […]

The post በጦርነቱ ለተጎዱና ለተፈናቀሉ ወገኖች የሚውል ገንዘብ ወደ ግለሰብ አካውንት ያዛወሩ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 15:51:03