Breaking News >> News >> FanaBC


በሽብር ቡድኑ የተጎዱ የምስራቅ አማራ አካባቢዎች የኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶችን ወደ ስራ ለማስገባት ያለመ ውይይት እየተካሄደ ነው


Link [2022-01-23 13:03:30]



አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሽብር ቡድኑ ጉዳት የደረሰባቸውን የምስራቅ አማራ አካባቢዎች የኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶችን ለማነቃቃትና ወደ ስራ ለማስገባት ያለመ ውይይት እየተካሄደ ነው ። ውይይቱ በክልሉ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ አስተባባሪነት በደሴ ከተማ ነው እየተካሄደ የሚገኘው። የክልሉ ርዕሰ መስተዳደር ዶክተር ይልቃል ከፍአለ፣ ባለሀብቶች፣ የዞንና የክልል የስራ ሀላፊዎች እንዲሁም የኢፌዴሪ ኢንዱስትሪ  ሚኒስትሩ አቶ መላኩ አለበል […]

The post በሽብር ቡድኑ የተጎዱ የምስራቅ አማራ አካባቢዎች የኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶችን ወደ ስራ ለማስገባት ያለመ ውይይት እየተካሄደ ነው appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 15:34:54