Breaking News >> News >> FanaBC


ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ማህበረሰብ ተወካዮችና አባላት ጋር ተወያዩ


Link [2022-01-22 19:48:46]



አበባ፣ ጥር 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ያቀረቡትን #ወደሀገርቤት ጥሪን ተቀብለው የመጡትን የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ማህበረሰብ ማህበራት ተወካዮች እና አባላትን ተቀብለው ማነጋራቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ ቤት ገለጸ። ጽህፈት ቤቱ እንደገለጸው፥ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የዳያስፖራ ማህበረሰብ ተወካዮችን እና አባላትን አግኝተው በበርካታ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል። በርካታ ኢትዮጵያውያን፣ትውልደ ኢትዮጵያውያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች ወደ ሀገርቤት ጥሪን ተከትለው […]

The post ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ማህበረሰብ ተወካዮችና አባላት ጋር ተወያዩ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 15:49:03